https://amh.sputniknews.africa
የዓድዋ ድልና የዘመኑ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት፦ ያልተቋረጠው የሉዓላዊነት ትግል
የዓድዋ ድልና የዘመኑ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት፦ ያልተቋረጠው የሉዓላዊነት ትግል
Sputnik አፍሪካ
የዓድዋ ድል ከጦር ሜዳ ስኬት በላይ፤ አፍሪካውያን የሉዓላዊነት ድርድር የማይደረግበት መሆኑን ለዓለም ያወጁበት የታሪክ ምዕራፍ ነው። ዛሬስ በ"ስልጣኔ" ስም በሚቀርቡልን የዲፕሎማሲ ወጥመዶች ውስጥ ተይዘናል? 03.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-03T21:02+0300
2026-03-03T21:02+0300
2026-03-03T21:02+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/03/3430566_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_a2a113e144430e1c298d9bc7b477df8e.png
የዓድዋ ድልና የዘመኑ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት፦ ያልተቋረጠው የሉዓላዊነት ትግል
Sputnik አፍሪካ
የዓድዋ ድል ከጦር ሜዳ ስኬት በላይ፤ አፍሪካውያን የሉዓላዊነት ድርድር የማይደረግበት መሆኑን ለዓለም ያወጁበት የታሪክ ምዕራፍ ነው። ዛሬስ በ"ስልጣኔ" ስም በሚቀርቡልን የዲፕሎማሲ ወጥመዶች ውስጥ ተይዘናል?
"ጤነኛ አእምሮ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ በዚያ የአውሮፓውያን ዲፕሎማሲ ውስጥ እንዳይዘፈቅ። እንዳትዘፈቁ! ምክንያቱም አባቶቻችን በምኒልክ ዘመን ያለ ጫማ፣ ያለ ሱፍ ልብስ፣ ያለ ከረባት የአውሮፓውያንን፣ የምዕራብ አውሮፓውያንን ተንኮል ማየት ይችሉ ነበር። እኛ ግን በዚህ ሁሉ ዲግሪ፣ በዚህ ሁሉ ሱፍ እና ዘመናዊ መኪና እነዚህ ሰዎች የሰለጠኑ ስለሚመስሉን ተንኮላቸውን ማየት ተስኖናል። እነሱ አረመኔዎች ናቸው። እውነቱን እንጋፈጠው፤ ይህ አረመኔነት ነው።" ሲሉ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ ዐቢይ ጥላሁን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የዓድዋን ድል ትርጉም ከወቅታዊው የአፍሪካ ሉዓላዊነት ትግል ጋር በማገናኘት፤ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ ዐቢይ ጥላሁን ጋር በጥልቀት እንወያያለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡
የዓድዋ ድል ከጦር ሜዳ ስኬት በላይ፤ አፍሪካውያን የሉዓላዊነት ድርድር የማይደረግበት መሆኑን ለዓለም ያወጁበት የታሪክ ምዕራፍ ነው። ዛሬስ በ"ስልጣኔ" ስም በሚቀርቡልን የዲፕሎማሲ ወጥመዶች ውስጥ ተይዘናል? በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የዓድዋን ድል ትርጉም ከወቅታዊው የአፍሪካ ሉዓላዊነት ትግል ጋር በማገናኘት፤ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ ዐቢይ ጥላሁን ጋር በጥልቀት እንወያያለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/03/3430566_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_940c978a879bd732a4e85d9e8f3b1545.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የዓድዋ ድልና የዘመኑ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት፦ ያልተቋረጠው የሉዓላዊነት ትግል
የዓድዋ ድል ከጦር ሜዳ ስኬት በላይ፤ አፍሪካውያን የሉዓላዊነት ድርድር የማይደረግበት መሆኑን ለዓለም ያወጁበት የታሪክ ምዕራፍ ነው። ዛሬስ በ"ስልጣኔ" ስም በሚቀርቡልን የዲፕሎማሲ ወጥመዶች ውስጥ ተይዘናል?
"ጤነኛ አእምሮ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ በዚያ የአውሮፓውያን ዲፕሎማሲ ውስጥ እንዳይዘፈቅ። እንዳትዘፈቁ! ምክንያቱም አባቶቻችን በምኒልክ ዘመን ያለ ጫማ፣ ያለ ሱፍ ልብስ፣ ያለ ከረባት የአውሮፓውያንን፣ የምዕራብ አውሮፓውያንን ተንኮል ማየት ይችሉ ነበር። እኛ ግን በዚህ ሁሉ ዲግሪ፣ በዚህ ሁሉ ሱፍ እና ዘመናዊ መኪና እነዚህ ሰዎች የሰለጠኑ ስለሚመስሉን ተንኮላቸውን ማየት ተስኖናል።እነሱ አረመኔዎች ናቸው። እውነቱን እንጋፈጠው።" ሲሉ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ ዐቢይ ጥላሁን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው
የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የዓድዋን ድል ትርጉም ከወቅታዊው የአፍሪካ ሉዓላዊነት ትግል ጋር በማገናኘት፤
የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ ዐቢይ ጥላሁን ጋር በጥልቀት እንወያያለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox