https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ድምፅ በአፍሪካዊያን፦ ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ
የአፍሪካ ድምፅ በአፍሪካዊያን፦ ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው ልዩ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፍቶ ስርጭት የጀመረበትን 1ኛ ዓመት አስመልክቶ የመጀምሪያው ዓመት የሥራ ሂድት እና አጠቃላይ መልኮችን አስመልክቶ የስፑትኒክ አፍሪካ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ቢሮ ኃላፊ... 03.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-03T20:47+0300
2026-03-03T20:47+0300
2026-03-03T20:47+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/03/3426890_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_d4879e42f138ad7ba444b70f4a1d1384.png
የአፍሪካ ድምፅ በአፍሪካዊያን፦ ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
“ስፑትኒክን በተመለከተ ፣ እኛ አማራጭን ብቻ ነው የምናቀርበው። የተለየ የዕይታ ነጥብ እያቀረብን ነው፤ እንዲሁም ለደቡባዊው ዓለም አገራት ድምፅ ለመስጠት እየሞከርን ነው። ስለዚህ፣ እኛ ምንም ዓይነት ነገር በማንም ላይ እየጫንን አይደለም። እኛ ያልተነገሩትን ነገሮች እየተናገርን ነው፤ አድማጮቻችን እና አንባቢዎቻችን ደግሞ የራሳቸውን መደምደሚያ እንዲያሳርፉ እንጋብዛለን። ስለዚህ፣ ለደቡባዊው ዓለም አገራት በመገናኛ ብዙኃን ዓለም ውስጥ እንዲህ ዓይነት አማራጭ ማግኘታቸው ትልቅ ዕድል ነው።" ሲሉ የስፑትኒክ አፍሪካ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ቢሮ ኃላፊ አሌክሳንደር ሺፒን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው ልዩ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፍቶ ስርጭት የጀመረበትን 1ኛ ዓመት አስመልክቶ የመጀምሪያው ዓመት የሥራ ሂድት እና አጠቃላይ መልኮችን አስመልክቶ የስፑትኒክ አፍሪካ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ቢሮ ኃላፊ አሌክሳንደር ሺፒን፣ ማኔጂንግ ኤዲተር ፀጋዬ ወንደሰን እንዲሁም አዘጋጅ እና አቅራቢ ከሆነችው ኤደን ተሾመ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
በዚህኛው ልዩ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፍቶ ስርጭት የጀመረበትን 1ኛ ዓመት አስመልክቶ የመጀምሪያው ዓመት የሥራ ሂድት እና አጠቃላይ መልኮችን አስመልክቶ የስፑትኒክ አፍሪካ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ቢሮ ኃላፊ አሌክሳንደር ሺፒን፣ ማኔጂንግ ኤዲተር ፀጋዬ ወንደሰን እንዲሁም አዘጋጅ እና አቅራቢ ከሆነችው ኤደን ተሾመ ጋር ቆይታ አድርገናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/03/3426890_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_844af5b473f0e7e4c193ea60c655bc03.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የአፍሪካ ድምፅ በአፍሪካዊያን፦ ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ
“ስፑትኒክን በተመለከተ ፣ እኛ አማራጭን ብቻ ነው የምናቀርበው። የተለየ የዕይታ ነጥብ እያቀረብን ነው፤ እንዲሁም ለደቡባዊው ዓለም አገራት ድምፅ ለመስጠት እየሞከርን ነው። ስለዚህ፣ እኛ ምንም ዓይነት ነገር በማንም ላይ እየጫንን አይደለም። እኛ ያልተነገሩትን ነገሮች እየተናገርን ነው፤ አድማጮቻችን እና አንባቢዎቻችን ደግሞ የራሳቸውን መደምደሚያ እንዲያሳርፉ እንጋብዛለን። ስለዚህ፣ ለደቡባዊው ዓለም አገራት በመገናኛ ብዙኃን ዓለም ውስጥ እንዲህ ዓይነት አማራጭ ማግኘታቸው ትልቅ ዕድል ነው።" ሲሉ የስፑትኒክ አፍሪካ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ቢሮ ኃላፊ አሌክሳንደር ሺፒን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው ልዩ
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፍቶ ስርጭት የጀመረበትን 1ኛ ዓመት አስመልክቶ የመጀምሪያው ዓመት የሥራ ሂድት እና አጠቃላይ መልኮችን አስመልክቶ
የስፑትኒክ አፍሪካ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ቢሮ ኃላፊ አሌክሳንደር ሺፒን፣ ማኔጂንግ ኤዲተር ፀጋዬ ወንደሰን እንዲሁም አዘጋጅ እና አቅራቢ ከሆነችው ኤደን ተሾመ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox