"የሚናብ ሕፃናት ምን ዓይነት ብሔራዊ የደኅንነት ሥጋት ደቀኑ?" የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአሜሪካ ያቀረበው ጥያቄ

© telegram sputnik_ethiopia"የሚናብ ሕፃናት ምን ዓይነት ብሔራዊ የደኅንነት ሥጋት ደቀኑ?" የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአሜሪካ ያቀረበው ጥያቄ
የሚናብ ሕፃናት ምን ዓይነት ብሔራዊ የደኅንነት ሥጋት ደቀኑ? የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአሜሪካ ያቀረበው ጥያቄ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.03.2026
ሰብስክራይብ

"የሚናብ ሕፃናት ምን ዓይነት ብሔራዊ የደኅንነት ሥጋት ደቀኑ?" የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአሜሪካ ያቀረበው ጥያቄ

​ በአሜሪካና በእስራኤል ጥቃት በወደመው የሚናብ የሴቶች ትምህርት ቤት ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋኢ፣ "ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ ከመሪዎቻችን የተሰጠ አንድም የሚጋጭ መግለጫ ካለ ፈልጉ። የሀገሪቱ ሉዓላዊ መሪ 'የኒውክሌር መርሃ ግብራችንን ወደ ወታደራዊ አገልግሎት እየቀየርን ነው' ያሉበትን ቦታ እስቲ አሳዩኝ?" ሲሉ ሞግተዋል፡፡

አክለውም፣ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ግዴታውን እንዲወጣ አሳስበዋል፤ "ጦርነቱን ለማቆም ብቸኛው መንገድ ወራሪውን ማስቆም ነው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"የሚናብ ሕፃናት ምን ዓይነት ብሔራዊ የደኅንነት ሥጋት ደቀኑ?" የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአሜሪካ ያቀረበው ጥያቄ
የሚናብ ሕፃናት ምን ዓይነት ብሔራዊ የደኅንነት ሥጋት ደቀኑ? የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአሜሪካ ያቀረበው ጥያቄ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.03.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0