የአውሮፓ የጋዝ ዋጋ ከጥር 2015 ወዲህ ከፍተኛው ደረጃ ላይ መድረሱን የንግድ መረጃዎች አመለከቱ

© telegram sputnik_ethiopiaየአውሮፓ የጋዝ ዋጋ ከጥር 2015 ወዲህ ከፍተኛው ደረጃ ላይ መድረሱን የንግድ መረጃዎች አመለከቱ
የአውሮፓ የጋዝ ዋጋ ከጥር 2015 ወዲህ ከፍተኛው ደረጃ ላይ መድረሱን የንግድ መረጃዎች አመለከቱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.03.2026
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ የጋዝ ዋጋ ከጥር 2015 ወዲህ ከፍተኛው ደረጃ ላይ መድረሱን የንግድ መረጃዎች አመለከቱ

​ በዛሬው የንግድ መረጃ፣ በአውሮፓ የጋዝ ገበያ ዋጋ ከፍተኛው ነጥብ ላይ ደርሶ በአንድ ሜጋ ዋት ሰዓት ከ65 ዩሮ (በ1,000 ኩቢክ ሜትር 780 ዶላር) በላይ ሆኗል።

​በሌላ በኩል የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ የአውሮፓ ሕብረት የጋዝ ክምችት መጠን ከጎርጎሮሳውያኑ 2022 ክረምት ወዲህ ከተመዘገቡት ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ወርዷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0