አፍሪካ እንደ አሜሪካ ያሉ 'ዓለም አቀፍ ጉልበተኞችን' ለመቋቋም ምን ማድረግ አለባት? የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ አባል ሃሳባቸውን አጋርተዋል

ሰብስክራይብ

አፍሪካ እንደ አሜሪካ ያሉ 'ዓለም አቀፍ ጉልበተኞችን' ለመቋቋም ምን ማድረግ አለባት? የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ አባል ሃሳባቸውን አጋርተዋል

​"ደቡብ አፍሪካ ወደ ኒውክሌር መርሃ ግብር ስለመመለስ ማሰብ መጀመር አለባት። የኒውክሌር ቦምብ ለማምረት ኒውኑክሌር ጣቢያዎቻችንን ማስተካከል ይኖርብናል፤ ይህም እንደ መከላከያ ሆኖ ያገለግላል" ሲሉ አንዲሌ ምንግዚታማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​እንደ ፓርላማ አባሉ ገለጻ፣ ይህ የአፍሪካ “ብቸኛው እውነተኛ መከላከያ” ነው። ካልሆነ ግን “ይመጡልሃል” ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

​ በተጨማሪም ምንግዚታማ አፍሪካ ነቅታ መነሳት እንዳለባትና አኅጉሪቱን ለመከላከል የጋራ ጥበቃ የሚደረግበት ስምምነት እንደሚያስፈልግ ይሞግታሉ።

በዚህ ረገድ፣ ብዙ አገራት እና ሕዝቦች የብሪክስ ሂደትን እንደ ኔቶ መመከቻ አድርገው እንደሚመለከቱት አንስተዋል። ኔቶን “የኢምፔሪያሊስት አጀንዳን በወታደራዊ ኃይል የሚያራምድ ፕሮጀክት” ሲሉ ገልጸውታል።

  አፍሪካ እንደ አሜሪካ ያሉ "ጉልበተኞችን" ለመቋቋም ሌላ ምን እንደሚያስፈልጋት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0