ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦችን አዕምሮ ካለመቻል እሳቤ የፈታ ነው - ፓን አፍሪካኒስት

ሰብስክራይብ

ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦችን አዕምሮ ካለመቻል እሳቤ የፈታ ነው - ፓን አፍሪካኒስት

ዓድዋ ጥቁሮች መከራ እና ግፍ በትግል የሚንከባለል ቀንበር እንጂ ዕጣ ፈንታ አለመሆኑን እንዲረዱ ያደረገ አንጸባራቂ ድል መሆኑን ራስ ዐቢይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ከ1400ዎቹ ጀምሮ እነዚህ ኃይሎች ሥልጣኔዎችን እያፈራረሱ፣ ሰዎችን እየገደሉ እና እየዘረፉ ዓለምን ሲያምሱ ኖረው በሥራቸው ሳይጠየቁ ቀርተዋል። በዚህም በመላው ዓለም የሚገኙ ጥቁር ሕዝቦች ተስፋ እና የመቻል እሳቤ አጥተው ነበር። ዓድዋ የዚህ ሁሉ ማቆሚያ ነበር።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0