https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ሁሉንም የተቻላቸው ጥረቶች እያደረጉ መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ
ፑቲን በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ሁሉንም የተቻላቸው ጥረቶች እያደረጉ መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ሁሉንም የተቻላቸው ጥረቶች እያደረጉ መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ በክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦ ፑቲን ለባሕረ ሰላጤው የአረብ አገራት አቻዎቻቸው፣ በመሠረተ ልማቶቻቸው ላይ... 03.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-03T13:02+0300
2026-03-03T13:02+0300
2026-03-03T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/03/3420193_0:55:800:505_1920x0_80_0_0_be8c36c6d5f7922623e1f2efd1a3fd05.jpg
ፑቲን በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ሁሉንም የተቻላቸው ጥረቶች እያደረጉ መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ በክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦ ፑቲን ለባሕረ ሰላጤው የአረብ አገራት አቻዎቻቸው፣ በመሠረተ ልማቶቻቸው ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት በተመለከተ ያላቸውን ጥልቅ ስጋት ለኢራን እንደሚያደርሱ ቃል ገብተዋል።ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን ሉዓላዊነት ታከብራለች፤ በጉዳዮቻቸው ላይም ጣልቃ አትገባም፤ ሌላ ማንኛውም አቋም ከዓለም አቀፍ ሕግ ጋር የሚቃረን ይሆናል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/03/3420193_28:0:773:559_1920x0_80_0_0_3816606d67375fdc74c878b111443e60.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ሁሉንም የተቻላቸው ጥረቶች እያደረጉ መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ
13:02 03.03.2026 (የተሻሻለ: 13:04 03.03.2026) ፑቲን በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ሁሉንም የተቻላቸው ጥረቶች እያደረጉ መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ
በክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦
ፑቲን ለባሕረ ሰላጤው የአረብ አገራት አቻዎቻቸው፣ በመሠረተ ልማቶቻቸው ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት በተመለከተ ያላቸውን ጥልቅ ስጋት ለኢራን እንደሚያደርሱ ቃል ገብተዋል።
ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን ሉዓላዊነት ታከብራለች፤ በጉዳዮቻቸው ላይም ጣልቃ አትገባም፤ ሌላ ማንኛውም አቋም ከዓለም አቀፍ ሕግ ጋር የሚቃረን ይሆናል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X