https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን በመጣሷ ዓለም ወደ «ጫካ ሕግ» እየተመለሰች ነው - ባለሙያ
አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን በመጣሷ ዓለም ወደ «ጫካ ሕግ» እየተመለሰች ነው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን በመጣሷ ዓለም ወደ «ጫካ ሕግ» እየተመለሰች ነው - ባለሙያአሜሪካ ሕጋዊ ሽፋን ለመፈለግ እንኳን ባለማስመሰሏ፣ በኢራን ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁኔታዎችን የመለወጫ ነጥብ (እጥፋት) መሆኑን ብርጋዴር ጄኔራል ሳሚር... 03.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-03T10:29+0300
2026-03-03T10:29+0300
2026-03-03T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/03/3418022_0:20:800:470_1920x0_80_0_0_43b3363b26d19f02aefb172da1db3991.jpg
አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን በመጣሷ ዓለም ወደ «ጫካ ሕግ» እየተመለሰች ነው - ባለሙያአሜሪካ ሕጋዊ ሽፋን ለመፈለግ እንኳን ባለማስመሰሏ፣ በኢራን ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁኔታዎችን የመለወጫ ነጥብ (እጥፋት) መሆኑን ብርጋዴር ጄኔራል ሳሚር ራጌብ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። አሜሪካ እና ኔታንያሁ ምንም አይነት ሞራላዊም ሆነ ሕጋዊ ምክንያት ሳይኖራቸው የኢራንን መንግሥት የመቀየር ፍላጎታቸውን በግልፅ አውጀዋል። በአሁኑ ወቅት ኃይል ላላቸው አካላት ዓለም አቀፍ ሕግ የሚባል ነገር የለም።"አሁን የባሕረ ሰላጤው ሀገራት ከባድ ጥያቄ ከፊታቸው ተደቅኗል፤ ያሉት ጄኔራሉ፣ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ቢወጣባቸውም ጥበቃ ማድረግ ተስኗቸዋል። ይህም ዋሽንግተን ለእስራኤል የምትሰጠው እና ለአረብ ወዳጆቿ የምታቀርበው ድጋፍ ያለውን ልዩነት ያሳያል።ባለሙያው አክለውም፣ "የአሜሪካ አስተዳደር አረቦች አጋርነታቸውን እንዲያሰፉ በቂ እድል አልሰጣቸውም። አረቦች ወደ ሩሲያ፣ ቻይና ወይም አውሮፓ ለመቅረብ ፍላጎት ባሳዩ ቁጥር አሜሪካ ውጥረቶችን ስትጭር ቆይታለች» ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/03/3418022_74:0:726:489_1920x0_80_0_0_99ee0d3395b7f155e449f948572401f6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን በመጣሷ ዓለም ወደ «ጫካ ሕግ» እየተመለሰች ነው - ባለሙያ
10:29 03.03.2026 (የተሻሻለ: 10:34 03.03.2026) አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን በመጣሷ ዓለም ወደ «ጫካ ሕግ» እየተመለሰች ነው - ባለሙያ
አሜሪካ ሕጋዊ ሽፋን ለመፈለግ እንኳን ባለማስመሰሏ፣ በኢራን ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁኔታዎችን የመለወጫ ነጥብ (እጥፋት) መሆኑን ብርጋዴር ጄኔራል ሳሚር ራጌብ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
አሜሪካ እና ኔታንያሁ ምንም አይነት ሞራላዊም ሆነ ሕጋዊ ምክንያት ሳይኖራቸው የኢራንን መንግሥት የመቀየር ፍላጎታቸውን በግልፅ አውጀዋል። በአሁኑ ወቅት ኃይል ላላቸው አካላት ዓለም አቀፍ ሕግ የሚባል ነገር የለም።"
አሁን የባሕረ ሰላጤው ሀገራት ከባድ ጥያቄ ከፊታቸው ተደቅኗል፤ ያሉት ጄኔራሉ፣ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ቢወጣባቸውም ጥበቃ ማድረግ ተስኗቸዋል። ይህም ዋሽንግተን ለእስራኤል የምትሰጠው እና ለአረብ ወዳጆቿ የምታቀርበው ድጋፍ ያለውን ልዩነት ያሳያል።
ባለሙያው አክለውም፣ "የአሜሪካ አስተዳደር አረቦች አጋርነታቸውን እንዲያሰፉ በቂ እድል አልሰጣቸውም። አረቦች ወደ ሩሲያ፣ ቻይና ወይም አውሮፓ ለመቅረብ ፍላጎት ባሳዩ ቁጥር አሜሪካ ውጥረቶችን ስትጭር ቆይታለች» ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X