የኡጋንዳ ማዕከላዊ ባንክ የአገር ውስጥ ወርቅ ግዢ መርሃ ግብር ሊጀምር ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየኡጋንዳ ማዕከላዊ ባንክ የአገር ውስጥ ወርቅ ግዢ መርሃ ግብር ሊጀምር ነው
የኡጋንዳ ማዕከላዊ ባንክ የአገር ውስጥ ወርቅ ግዢ መርሃ ግብር ሊጀምር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.03.2026
ሰብስክራይብ

የኡጋንዳ ማዕከላዊ ባንክ የአገር ውስጥ ወርቅ ግዢ መርሃ ግብር ሊጀምር ነው

​ይህ ውሳኔ የተላለፈው የወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመጣበት ወቅት ሲሆን፣ የመርሃ ግብሩ ዕቅድ ከሁለት ወራት በፊት ይፋ ተደርጎ ነበር።

​ መርሃ ግብሩ የምሥራቅ አፍሪካዊቷን ሀገር የውጭ ምንዛሬ ክምችት ለማሳደግ እንዲሁም ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ገበያ ስጋቶች ለመታደግ የታለመ ነው።

በባንኩ የምርምር እና ኢኮኖሚ ትንተና ዋና ዳይሬክተር አደም ሙጉሜ ለምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን እንደገለጹት፣ "ሁኔታዎች በታቀደው መሠረት ከቀጠሉ፣ ከመጋቢት እስከ ሰኔ ባለው ጊዜ ውስጥ ቢያንስ 100 ኪሎ ግራም ወርቅ መግዛት እንችላለን" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0