https://amh.sputniknews.africa/20260302/3416996.html
“ታዝሎ የሚመጣ የውጪ ጠላት እና አዝሎ የሚያመጣ የውስጥ ባንዳ በእኩል እንዋጋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
“ታዝሎ የሚመጣ የውጪ ጠላት እና አዝሎ የሚያመጣ የውስጥ ባንዳ በእኩል እንዋጋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
Sputnik አፍሪካ
“ታዝሎ የሚመጣ የውጪ ጠላት እና አዝሎ የሚያመጣ የውስጥ ባንዳ በእኩል እንዋጋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ማለዳ በተከበረው 130ኛው የአድዋ የድል በዓል ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል... 02.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-02T19:17+0300
2026-03-02T19:17+0300
2026-03-02T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/02/3416842_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c1092c31c5f0065598aac30f6fa71366.jpg
“ታዝሎ የሚመጣ የውጪ ጠላት እና አዝሎ የሚያመጣ የውስጥ ባንዳ በእኩል እንዋጋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ማለዳ በተከበረው 130ኛው የአድዋ የድል በዓል ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ሀገራቸውን የሚወጉ ባንዳዎች እየተፈለፈሉ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡ “[...] ማንኛውም የመብት ጥያቄ ያለው ዜጋ ጥያቄውን መጠየቅ ያለበት፣ ሀገርን ሳይጎዳ መሆን አለበት፡፡ ጠላት ባንዳ ገዝቶ በኛ ጥያቄ ውስጥ እንዲደበቅ መፈቀድ የለበትም፡፡” በማለትም በሥም ሳይጠቅሱ "ባንዳዎች" ያሏቸውን አካላት በዕውቀትና በጥበብ መታገል እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“ታዝሎ የሚመጣ የውጪ ጠላት እና አዝሎ የሚያመጣ የውስጥ ባንዳ በእኩል እንዋጋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
Sputnik አፍሪካ
“ታዝሎ የሚመጣ የውጪ ጠላት እና አዝሎ የሚያመጣ የውስጥ ባንዳ በእኩል እንዋጋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
2026-03-02T19:17+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/02/3416842_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_de32ec48b638017f53394e4231bf42b4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ታዝሎ የሚመጣ የውጪ ጠላት እና አዝሎ የሚያመጣ የውስጥ ባንዳ በእኩል እንዋጋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
19:17 02.03.2026 (የተሻሻለ: 19:24 02.03.2026) “ታዝሎ የሚመጣ የውጪ ጠላት እና አዝሎ የሚያመጣ የውስጥ ባንዳ በእኩል እንዋጋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ዛሬ ማለዳ በተከበረው 130ኛው የአድዋ የድል በዓል ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ሀገራቸውን የሚወጉ ባንዳዎች እየተፈለፈሉ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡
“[...] ማንኛውም የመብት ጥያቄ ያለው ዜጋ ጥያቄውን መጠየቅ ያለበት፣ ሀገርን ሳይጎዳ መሆን አለበት፡፡ ጠላት ባንዳ ገዝቶ በኛ ጥያቄ ውስጥ እንዲደበቅ መፈቀድ የለበትም፡፡” በማለትም በሥም ሳይጠቅሱ "ባንዳዎች" ያሏቸውን አካላት በዕውቀትና በጥበብ መታገል እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X