"የባሕር በር የማግኘት መብታችን ከዓድዋ ሰማዕታት የተረከብነው የሉዓላዊነት አደራ የማይነጠል ነው" – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ሰብስክራይብ

"የባሕር በር የማግኘት መብታችን ከዓድዋ ሰማዕታት የተረከብነው የሉዓላዊነት አደራ የማይነጠል ነው" – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

"የታሪክ ሰነዶች እንደሚያስረዱት በዓድዋ ድል ማግስት የዲፕሎማሲ ትግል አንዱ ማጠንጠኛ የነበረው ኢትዮጵያ ከዓለም የምትገናኝበትን የባሕር በር እና ወደብ ባለቤትነትን የማረጋገጥ ጉዳይ ነበር፡፡ ዛሬም እኛ የምንሻው እንግዳ ጉዳይ ሳይሆን ይህንኑ የታሪክ መንገድና ፈለግ ነው፡፡" ብለዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ፣ በዓድዋ ድል በዓል ሲከበር ባደረጉት ንግግር፣ ስለኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ተጨማሪ ሐሳቦች አንስተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0