ናይጄሪያ ከአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር የ1.3 ቢሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረመች

© telegram sputnik_ethiopiaናይጄሪያ ከአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር የ1
ናይጄሪያ ከአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር የ1 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.03.2026
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ ከአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር የ1.3 ቢሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረመች

​በጠጣር ማዕድናት ልማት ፈንድ በኩል የተፈረመው ይህ ስምምነት የሚከተሉትን ያካትታል፦

የአሉሚኒየም ማጣሪያ መገንባት፣

​ ብሔራዊ የማዕድን ካርታ ሥራ ፕሮግራም መጀመር፣

የማዕድን ፍለጋ ሥራን ለማፋጠን የሚያስችል የኢንቨስትመንት ተቋም ማቋቋም የሚሉ ናቸው።

​የማዕድን ሚኒስትሩ ደሌ አላኬ እንደገለጹት፣ ማጣሪያው በየዓመቱ 1 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ቦክሳይት የማቀነባበር አቅም ይኖረዋል። በጋዝ ኃይል በሚሠራው በዚህ ፋብሪካ በ20 ዓመታት ውስጥ 19 ሚሊዮን ቶን አሉሚኒየም ለማምረት የታቀደ ሲሆን፣ ይህም በ95 በመቶ የማምረት አቅም ላይ ተመስርቶ የተሰላ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0