https://amh.sputniknews.africa
"ዓድዋ ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ጎህ የፈነጠቀ ሰብአዊ ክብርና ሞገስ በዓለም አደባባይ ያበሰረ ታሪካዊ ገድል ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
"ዓድዋ ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ጎህ የፈነጠቀ ሰብአዊ ክብርና ሞገስ በዓለም አደባባይ ያበሰረ ታሪካዊ ገድል ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
Sputnik አፍሪካ
"ዓድዋ ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ጎህ የፈነጠቀ ሰብአዊ ክብርና ሞገስ በዓለም አደባባይ ያበሰረ ታሪካዊ ገድል ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በዛሬው ዕለት በመከበር ላይ በሚገኘው 130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ላይ ንግግር... 02.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-02T11:00+0300
2026-03-02T11:00+0300
2026-03-02T11:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/02/3409451_16:0:1296:720_1920x0_80_0_0_4271d0acd9ef37cdde2a66fac828e34c.jpg
"ዓድዋ ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ጎህ የፈነጠቀ ሰብአዊ ክብርና ሞገስ በዓለም አደባባይ ያበሰረ ታሪካዊ ገድል ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በዛሬው ዕለት በመከበር ላይ በሚገኘው 130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ታዬ፣ ዓድዋ የኢትዮጵያውያን ኍልቈ መሳፍርት ጀግንነት የታየበት በዓል መሆኑን አስረድተዋል።"ገድሉ የወንዶች ጀግኖች ውሎ ብቻ ሳይሆን ይልቁንም ኢትዮጵያዊት ሴቶች የፖለቲካ መላና ብርቱነት፣ ስትራቴጂያዊ መሪነት እና የሀገር ፍቅር ፅናት ለዓለም የገለፀ የታሪክ ምእራፍ ነው" ሲሉም በድሉ ላይ የኢትዮጵያን ሴቶች ሚና አፅንኦት ሰጥተውበታል።የዓድዋ ጀግንነት፣ ለኢትዮጵያ የፖለቲካና ዲሞክራሲ ልምምድ እንደ ዋነኛ መተለሚያና መቃኛ ሊያገለግል እንደሚገባ ፕሬዝዳንቱ አስረድተዋል።"ዓድዋ አጉራጭ ፖለቲካን ይጠየፋል። ጠብ አጫሪዎችንና መከፋፈልን ልማድና ጉርስ ያደረጉትን ያጫምታል። ሌብነትን፣ ውስልትናንና ሃኬትን ይንቃል። የዘመኑ የዓድዋ አረዳድ ቁልፉ ጉዳይ ይሄ ነው" ሲሉም ንግግራቸውን ደምድመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ዓድዋ ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ጎህ የፈነጠቀ ሰብአዊ ክብርና ሞገስ በዓለም አደባባይ ያበሰረ ታሪካዊ ገድል ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
Sputnik አፍሪካ
"ዓድዋ ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ጎህ የፈነጠቀ ሰብአዊ ክብርና ሞገስ በዓለም አደባባይ ያበሰረ ታሪካዊ ገድል ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
2026-03-02T11:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/02/3409451_176:0:1136:720_1920x0_80_0_0_f29e186f3d497c0fbe1f34da9643bf9c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ዓድዋ ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ጎህ የፈነጠቀ ሰብአዊ ክብርና ሞገስ በዓለም አደባባይ ያበሰረ ታሪካዊ ገድል ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
11:00 02.03.2026 (የተሻሻለ: 11:14 02.03.2026) "ዓድዋ ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ጎህ የፈነጠቀ ሰብአዊ ክብርና ሞገስ በዓለም አደባባይ ያበሰረ ታሪካዊ ገድል ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
በዛሬው ዕለት በመከበር ላይ በሚገኘው 130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ታዬ፣ ዓድዋ የኢትዮጵያውያን ኍልቈ መሳፍርት ጀግንነት የታየበት በዓል መሆኑን አስረድተዋል።
"ገድሉ የወንዶች ጀግኖች ውሎ ብቻ ሳይሆን ይልቁንም ኢትዮጵያዊት ሴቶች የፖለቲካ መላና ብርቱነት፣ ስትራቴጂያዊ መሪነት እና የሀገር ፍቅር ፅናት ለዓለም የገለፀ የታሪክ ምእራፍ ነው" ሲሉም በድሉ ላይ የኢትዮጵያን ሴቶች ሚና አፅንኦት ሰጥተውበታል።
የዓድዋ ጀግንነት፣ ለኢትዮጵያ የፖለቲካና ዲሞክራሲ ልምምድ እንደ ዋነኛ መተለሚያና መቃኛ ሊያገለግል እንደሚገባ ፕሬዝዳንቱ አስረድተዋል።
"ዓድዋ አጉራጭ ፖለቲካን ይጠየፋል። ጠብ አጫሪዎችንና መከፋፈልን ልማድና ጉርስ ያደረጉትን ያጫምታል። ሌብነትን፣ ውስልትናንና ሃኬትን ይንቃል። የዘመኑ የዓድዋ አረዳድ ቁልፉ ጉዳይ ይሄ ነው" ሲሉም ንግግራቸውን ደምድመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X