የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሙዚየም በይፋ ተመረቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሙዚየም በይፋ ተመረቀ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሙዚየም በይፋ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.03.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሙዚየም በይፋ ተመረቀ

ሙዚየሙን መርቀው የከፈቱት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ "የሠራዊት ሙዚየም ለመገንባት የታቀደው ከረጅም ጊዜ በፊት ቢሆንም ጊዜውን ጠብቆ አሁን መሠራቱ ደስ የሚያሰኝ ተግባር ነው፡፡" ብለዋል፡፡

አፈ- ጉባኤው፣ ኢትዮጵያዊያን ከአድዋ ድል አንድነትን፣ ጀግንነትን፣ ነፃነትን ቀስመን አኩሪ ታሪካችንን በመዘከር የኢትዮጵያንና የአፍሪካን የነገን ብሩህ ተስፋ እናስቀጥላለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡

የመከላከያ ሙዚየምና ቅርስ ጥናት አስተዳደር ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ጥሩዬ አሰፌ በበኩላቸው፣ ሙዚየሙ የሀገርን ታሪክ ሰንዶ የያዘና ለትዉልዱ አኩሪ ታሪክን የሚዘክር በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊገለገልበት ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሙዚየ፣ 130ኛውን የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያን ምክንያት በማድረግ ለ7 ቀናት ለጎብኚዎች ክፊት ሆኖ ይቆያል ሲል ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሙዚየም በይፋ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሙዚየም በይፋ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0