የኢራን ሚሳኤል በማዕከላዊ እስራኤል በሚገኝ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ጥቃት ማድረሱ ተዘገበ

ሰብስክራይብ

የኢራን ሚሳኤል በማዕከላዊ እስራኤል በሚገኝ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ጥቃት ማድረሱ ተዘገበ

​ጥቃቱ ቤይት ሼሜሽ በተባለችው ከተማ ውስጥ መፈጸሙ ተገልጿል።

​እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ፣ በጥቃቱ ቢያንስ ስድስት ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ ሌሎች 20 ገደማ የሚሆኑት ደግሞ ቆስለዋል። ከቆሰሉት መካከል የሦስቱ ሁኔታ አሳሳቢ እንደሆነ ተነግሯል።

​ ሌሎች ሰዎችም በፈረሰው ህንፃ ፍርስራሽ ሥር ተቀብረው ሊሆኑ እንደሚችሉ ተገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0