የኢራን ሉዓላዊ መሪ ግድያ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን እና ዓለም አቀፍ የግንኙነቶች ደንቦችን ይጥሳል - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopiaየኢራን ሉዓላዊ መሪ ግድያ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን እና ዓለም አቀፍ የግንኙነቶች ደንቦችን ይጥሳል - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የኢራን ሉዓላዊ መሪ ግድያ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን እና ዓለም አቀፍ የግንኙነቶች ደንቦችን ይጥሳል - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.03.2026
ሰብስክራይብ

የኢራን ሉዓላዊ መሪ ግድያ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን እና ዓለም አቀፍ የግንኙነቶች ደንቦችን ይጥሳል - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  ​የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ፣ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በስልክ ባደረጉት ውይይት፣ "ሁኔታው እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል" ብለዋል።

​

"በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ሁኔታ ወደ አደገኛ አዘቅት ሊያመራ ይችላል፤ እናም ቻይና በጣም አሳስቧታል፡፡" ማለታቸውን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ዪን ጠቅሶ ገልጿል፡፡

​ሚኒስቴሩ አክሎም፣ የአያቶላህ አሊ ካሜኒ ግድያ የኢራንን ሉዓላዊነት እና ደህንነት በከፍተኛ ሁኔታ የጣሰ መሆኑን ገልጿል።

ዋንግ ዪ አክለውም፣ "ወታደራዊ እርምጃ በአፋጣኝ መቆም አለበት፣ የጦርነቱ መስፋፋት መከላከል አለበት፤ እናም ሁኔታው ወደማይመለስበት ደረጃ እንዲደርስ መፈቀድ የለበትም" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0