በምዕራብ ኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የፓርላማ አባልን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበምዕራብ ኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የፓርላማ አባልን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ
በምዕራብ ኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የፓርላማ አባልን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.03.2026
ሰብስክራይብ

​አደጋው፣ በናንዲ ካውንቲ ቼፕኪየፕ በተባለ ቦታ መከሰቱን የካውንቲው ሴናተር ኪፕሮቲች አራፕ ቼራርጌይ ገልጸዋል።

​በአደጋው ሕይወታቸው ያለፈው የፓርላማ አባል የኤሙሩዋ ዲኪር ምርጫ ክልል ተወካይ ጆሃና ንጌኖ መሆናቸውን ፕሬዝዳንት ሩቶ አስታውቀዋል።

ፕሬዝዳንቱ አክለውም፣ "ሀሳባችንና ጸሎታችን ከቤተሰቦቻቸው፣ ከጓደኞቻቸው፣ ከኤሙሩዋ ዲኪር ህዝብ እንዲሁም በናንዲ ካውንቲ ሞሶፕ በደረሰው የሄሊኮፕተር አደጋ ጉዳት ከደረሰባቸው ሰለባዎችና ቤተሰቦች ጋር ነው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0