https://amh.sputniknews.africa
የካሜኒን ሞት ተከትሎ ኢራን ጊዜያዊ የአመራር ምክር ቤት ልታቋቁም ነው
የካሜኒን ሞት ተከትሎ ኢራን ጊዜያዊ የአመራር ምክር ቤት ልታቋቁም ነው
Sputnik አፍሪካ
የካሜኒን ሞት ተከትሎ ኢራን ጊዜያዊ የአመራር ምክር ቤት ልታቋቁም ነውየኢራን ከፍተኛ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ጸሐፊ አሊ ላሪጃኒ እንዳስታወቁት፣ "የሚቀጥለው መሪ እስከሚመረጥ ድረስ በቅርቡ ጊዜያዊ የአመራር ምክር ቤት ይቋቋማል።"ላሪጃኒ... 01.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-01T12:39+0300
2026-03-01T12:39+0300
2026-03-01T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/01/3397782_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_4f4d349ff9f69744ca95bf23fcf0308d.jpg
የካሜኒን ሞት ተከትሎ ኢራን ጊዜያዊ የአመራር ምክር ቤት ልታቋቁም ነውየኢራን ከፍተኛ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ጸሐፊ አሊ ላሪጃኒ እንዳስታወቁት፣ "የሚቀጥለው መሪ እስከሚመረጥ ድረስ በቅርቡ ጊዜያዊ የአመራር ምክር ቤት ይቋቋማል።"ላሪጃኒ አክለውም፣ በቀጣናው የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች እንደ ቀጣናው ሀገራት ግዛት እንደማይቆጠሩ ገልጸው፣ ኢራን ጎረቤቶቿን የማጥቃት ፍላጎት እንደሌላት አፅንዖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/01/3397782_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_583104c89b05366c16716d25d389784f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የካሜኒን ሞት ተከትሎ ኢራን ጊዜያዊ የአመራር ምክር ቤት ልታቋቁም ነው
12:39 01.03.2026 (የተሻሻለ: 12:44 01.03.2026) የካሜኒን ሞት ተከትሎ ኢራን ጊዜያዊ የአመራር ምክር ቤት ልታቋቁም ነው
የኢራን ከፍተኛ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ጸሐፊ አሊ ላሪጃኒ እንዳስታወቁት፣ "የሚቀጥለው መሪ እስከሚመረጥ ድረስ በቅርቡ ጊዜያዊ የአመራር ምክር ቤት ይቋቋማል።"
ላሪጃኒ አክለውም፣ በቀጣናው የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች እንደ ቀጣናው ሀገራት ግዛት እንደማይቆጠሩ ገልጸው፣ ኢራን ጎረቤቶቿን የማጥቃት ፍላጎት እንደሌላት አፅንዖት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X