ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ በ849.4 ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱ ምርቶች ተመረቱ

ሰብስክራይብ

ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ በ849.4 ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱ ምርቶች ተመረቱ

​የአዲስ አበባ ከተማ የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ እንዳስታወቀዉ፣ የሀገር ውስጥ ምርቶች አጠቃቀም መጠን 45.8 በመቶ የደረሰ ሲሆን ምርቱ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬን ለማዳን አስችሏል።

​የ‘ኢትዮጵያ ታምርት’ ንቅናቄ ማጠቃለያ ላይ፤ በከተማዋ የሚገኙ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች በመተካት ረገድ የሚደነቅ ውጤት እያስመዘገቡ እንደሚገኙ ተገልጿል።

በተጨማሪም ተተኪ ምርቶችን በንቃት የሚያመርቱ ብሔራዊ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ቁጥር ወደ 2,332 ማደጉ የተጠቆመ ሲሆን፣ ምርቶቻቸውን ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚያቀርቡ ኢንዱስትሪዎች ቁጥር በ237 መጨመሩን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0