በኢራቅ ባግዳድ ወደ አሜሪካ ኤምባሲ በሚያቀኑ ተቃዋሚዎች እና በፖሊስ መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ

ሰብስክራይብ

በኢራቅ ባግዳድ ወደ አሜሪካ ኤምባሲ በሚያቀኑ ተቃዋሚዎች እና በፖሊስ መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ

​የኢራን ሉዓላዊ መሪ አያቶላህ አሊ ካሜኒ መሞት ከተሰማ በኋላ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በኢራቅ ዋና ከተማ ባግዳድ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል።

​የካሜኒ ደጋፊዎች የሂዝቦላህን ሰንደቅ ዓላማ እያወለበለቡ፣ የአሜሪካ ኤምባሲን ጨምሮ የውጭ ሀገራት ዲፕሎማቲክ ተልዕኮዎች በሚገኙበት አካባቢ ዘልቀዉ ለመግባት ሙከራ አድርገዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0