አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸሙት ጥቃት ከቀጣናው ድንበሮች ባሻገር ሊያካልል የሚችል ስጋት አለው - ኔቤንዚያ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸሙት ጥቃት ከቀጣናው ድንበሮች ባሻገር ሊያካልል የሚችል ስጋት አለው - ኔቤንዚያ

በተባበሩት መንግሥታት የሩሲያ ቋሚ ተወካይ ቫሲሊ ኔቤንዚያ፣ የፀጥታው ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል።

"ኢራን ዛሬ የተፈፀመባት ጥቃት፣ ቀድሞውንም ውጥረት በተባባሰበት ቀጣና ውስጥ ወደ ባሰ መባባስ ሊያመራ ይችላል፡፡ በተለይ የዚህ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ከሁለቱ ጀማሪዎች አንዱ ከቀጣናው ርቆ ያለ መንግሥት በመሆኑ፣ ከድንበሯ ባሻገር ሊሄድ ይችላል።" ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0