ኢትዮጵያ ለቢትኮይን ምርት የምታስከፍለው ዝቅተኛ ገንዘብ መነጋገሪያ ሆኗል ተባለ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ ለቢትኮይን ምርት የምታስከፍለው ዝቅተኛ ገንዘብ መነጋገሪያ ሆኗል ተባለ
ኢትዮጵያ ለቢትኮይን ምርት የምታስከፍለው ዝቅተኛ ገንዘብ መነጋገሪያ ሆኗል ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.02.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ለቢትኮይን ምርት የምታስከፍለው ዝቅተኛ ገንዘብ መነጋገሪያ ሆኗል ተባለ

በሀገሪቱ አንድ ቢትኮይን ለማምረት የሚወጣው የኤሌክትሪክ ኃይል ወጪ 2,000 ዶላር ያህል ብቻ መሆኑን የሚጠቁሙ ሪፖርቶች በክሪፕቶከረንሲ ኢንዱስትሪ ዓለም ከፍተኛ ትኩረት ስበዋል፡፡

የኃይል አቅርቦት ሁኔታው በዚሁ ከቀጠለ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢትኮይንን በዝቅተኛ ወጪ ከሚያመርቱ ቀዳሚ ስፍራዎች ተርታ ትሰለፋለች።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል እና ተወዳዳሪ የኤሌክትሪክ ዋጋ፤ ዝቅተኛ ነው ለተባለው የቢትኮይን ማምረቻ ወጪ በምክንያትነት ተጠቅሷል፡፡

በሌሎች ሀገራት የቢትኮይን ምርት ትርፋማነት እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ የዘርፉ ተዋናዮች ፊታቸውን ወደ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ገበያ እያዞሩ እንደሆነ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0