#viral | በጣሊያን ሚላን በደረሰ የባቡር አደጋ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ

ሰብስክራይብ

#viral | በጣሊያን ሚላን በደረሰ የባቡር አደጋ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ

የከተማ ባቡሩ ከሃዲድ በመውጣት ከህንፃ ጋር ተጋጭቶ እንደቆመና ወደ አርባ የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው የመጀመሪያ ደረጃ መረጃዎች ገልጸዋል፡፡

የአደጋው መንስኤ እስካሁን አልታወቀም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0