የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአምቦ ከተማ ያስገነባውን የወጣቶች ኢኖቬሽን ኢንኩቤሽን እና ስታርት አፕ ማዕከላትን አስመረቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአምቦ ከተማ ያስገነባውን የወጣቶች ኢኖቬሽን ኢንኩቤሽን እና ስታርት አፕ ማዕከላትን አስመረቀ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአምቦ ከተማ ያስገነባውን የወጣቶች ኢኖቬሽን ኢንኩቤሽን እና ስታርት አፕ ማዕከላትን አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.02.2026
ሰብስክራይብ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአምቦ ከተማ ያስገነባውን የወጣቶች ኢኖቬሽን ኢንኩቤሽን እና ስታርት አፕ ማዕከላትን አስመረቀ

ማዕከላቱ የሀገሪቱ የኢኖቬሽን ሥነ-ምህዳር እንደሚያጠናክሩና የቴክኖሎጂ ክፍተቶችን በመሙላት ረገድ አበርክቶ እንደሚኖራቸው መሥሪያ ቤቱ አስታውቋል፡፡

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ “ኢትዮጵያ የጀመረችውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለማስቀጠል ወጣቶችን በቴክኖሎጂ፣ በሳይንስና በፈጠራ የማብቃት ሥራ ትኩረት ተሰጥቶታል” ሲሉ በምረቃ መርኃ-ግብሩ ላይ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ አክለውም፤ መሰል የኢኖቬሽን ኢንኩቤሽን ማዕከላት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተገንብተው የዜጎችን ችግር እየፈቱ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአምቦ ከተማ ያስገነባውን የወጣቶች ኢኖቬሽን ኢንኩቤሽን እና ስታርት አፕ ማዕከላትን አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአምቦ ከተማ ያስገነባውን የወጣቶች ኢኖቬሽን ኢንኩቤሽን እና ስታርት አፕ ማዕከላትን አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0