ናይጄሪያ እና ካሜሩን የአየር ክልል አስተዳደር ትብብራቸውን ለማጠናከር የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ

ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ እና ካሜሩን የአየር ክልል አስተዳደር ትብብራቸውን ለማጠናከር የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ

በቴክኒካዊ የአየር ፍለጋ እና ነፍስ አድን ሥራዎች ዙሪያ የሚያተኩረው የሁለትዮሽ ስምምነት ያውንዴ ውስጥ ተፈርሟል።

ስምምነቱ በናይጄሪያ የአቪዬሽን ሚኒስትር ፌስቱስ ኪያሞ እና በካሜሩን ትራንስፖርት ሚኒስትር ዣን ኤርነስት ንጋሌ ቢቤሄ መካከል የተደረገ ውይይትን ተከትሎ የመጣ እንደሆነ ተገልጿል።

“ይህ በናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ እና በካሜሩን ሪፐብሊክ መካከል የተደረገው ስምምነት በጋራ ድንበሮቻችን ላይ ለሚከሰቱ የአቪዬሽን ድንገተኛ አደጋዎች ፈጣን እና የተቀናጀ ምላሽ ለመስጠት በማስቻል የአየር ክልል ደህንነትን ያጠናክራል” ሲሉ የናይጄሪያ የአቪዬሽን ሚኒስትር ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0