ሩሲያ እና ቻይና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢራን ጉዳይ እንዲቀመጥ ጠየቁ

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ እና ቻይና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢራን ጉዳይ እንዲቀመጥ ጠየቁ
ሩሲያ እና ቻይና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢራን ጉዳይ እንዲቀመጥ ጠየቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.02.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ቻይና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢራን ጉዳይ እንዲቀመጥ ጠየቁ

በተመድ የሩሲያ ቋሚ መልዕክተኛ ቢሮ የሰጣቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦

◻ ፈረንሳይ፣ ባህሬን እና ኮሎምቢያም በኢራን ዙሪያ አስቸኳይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ጠርተዋል፡፡

◻ በኢራን ሁኔታ ላይ የሚያተኩረው አስቸኳይ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ቅዳሜ እኩለ ሌሊት እንዲካሄድ ቀጠሮ ተይዟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0