https://amh.sputniknews.africa/20260228/3391176.html
ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከሆርቲካልቸር ዘርፍ ከ288 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ሰበሰበች
ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከሆርቲካልቸር ዘርፍ ከ288 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ሰበሰበች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከሆርቲካልቸር ዘርፍ ከ288 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ሰበሰበች የውጭ ምንዛሬው 160 ሺህ 317.79 ቶን የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ወደ ውጭ በመላክ እንደተገኘ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገልጸዋል፡፡ ይህ... 28.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-28T17:50+0300
2026-02-28T17:50+0300
2026-02-28T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1c/3391022_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_f5933c57c66ff978f81ab8d04465d30f.jpg
ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከሆርቲካልቸር ዘርፍ ከ288 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ሰበሰበች የውጭ ምንዛሬው 160 ሺህ 317.79 ቶን የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ወደ ውጭ በመላክ እንደተገኘ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገልጸዋል፡፡ ይህ ገቢ ለሰባት ወራት ከተያዘው የወጪ ንግድ ግብ 70.9 በመቶውን የሚወክል መሆኑን አክለዋል። በቅርቡ የተደረገው የውጭ ምንዛሬ መመሪያ ማሻሻያ ለሆርቲካልቸር ዘርፉ ዕድገት የጎላ ሚና ይኖረዋል ማለታቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1c/3391022_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_80e0ad945bf8461529d96d997cd99183.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከሆርቲካልቸር ዘርፍ ከ288 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ሰበሰበች
17:50 28.02.2026 (የተሻሻለ: 17:54 28.02.2026) ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከሆርቲካልቸር ዘርፍ ከ288 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ሰበሰበች
የውጭ ምንዛሬው 160 ሺህ 317.79 ቶን የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ወደ ውጭ በመላክ እንደተገኘ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገልጸዋል፡፡
ይህ ገቢ ለሰባት ወራት ከተያዘው የወጪ ንግድ ግብ 70.9 በመቶውን የሚወክል መሆኑን አክለዋል።
በቅርቡ የተደረገው የውጭ ምንዛሬ መመሪያ ማሻሻያ ለሆርቲካልቸር ዘርፉ ዕድገት የጎላ ሚና ይኖረዋል ማለታቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X