ፑቲን ከሩሲያ ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት ጋር በኢራን ስላለው ሁኔታ ተወያዩ
16:32 28.02.2026 (የተሻሻለ: 16:44 28.02.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ፑቲን ከሩሲያ ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት ጋር በኢራን ስላለው ሁኔታ ተወያዩ
በሌላ በኩል ሰርጌ ላቭሮቭ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥቃት ዙሪያ ከኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አራግቺ ጋር በስልክ ተነጋግረዋል።
በውይይቱ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያነሷቸው ነጥቦች፦
🟠 አሜሪካ እና እስራኤል ያለትንኮሳ በኢራን ላይ የፈጸሙትን ጥቃት አውግዘዋል።
🟠 በኢራን ላይ የሚሰነዘሩት ጥቃቶች በአስቸኳይ መቆም እንዳለባቸው ጠቁመዋል።
🟠 ሩሲያ በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤትም ጭምር ለሰላማዊ መፍትሄ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ዝግጁ መሆኗን አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X