https://amh.sputniknews.africa
የዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሳይ ለዩክሬን የኒውክሌር መሣሪያ የማቅረብ ሴራ ድርድሩን ያደናቅፋል - ባለሙያ
የዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሳይ ለዩክሬን የኒውክሌር መሣሪያ የማቅረብ ሴራ ድርድሩን ያደናቅፋል - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሳይ ለዩክሬን የኒውክሌር መሣሪያ የማቅረብ ሴራ ድርድሩን ያደናቅፋል - ባለሙያ "የብሪታንያ እና የፈረንሳይ መሪዎች በዚህ እርምጃ የተወሰኑ ጉዳዮችን፤ በዋናነት ደግሞ ወደ ሰላም ንግግሩ ሙሉ በሙሉ የሚመለሱበትን መንገድ... 28.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-28T14:10+0300
2026-02-28T14:10+0300
2026-02-28T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1c/3385798_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_7d83b41f340538d17ed7f3c2b3245b0d.jpg
የዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሳይ ለዩክሬን የኒውክሌር መሣሪያ የማቅረብ ሴራ ድርድሩን ያደናቅፋል - ባለሙያ "የብሪታንያ እና የፈረንሳይ መሪዎች በዚህ እርምጃ የተወሰኑ ጉዳዮችን፤ በዋናነት ደግሞ ወደ ሰላም ንግግሩ ሙሉ በሙሉ የሚመለሱበትን መንገድ እንደሚያቀኑ ያምናሉ" ሲሉ የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ እና ፖለቲካዊ ጥናት ተቋም ባለሙያ ቭላድሚር ብሩተር ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ይህ እርምጃ በአውሮፓም ጭምር የሚያስከትለው መዘዝ ግድ እንደማይሰጣቸውና የንግግር ሂደቱን በእጅጉ እንደሚጎዳም ጠቁመዋል። "ይህ እንቅስቃሴ የድርድሩ ሂደት ስኬታማ እንዲሆን ያደርጋል ተብሎ አይታሰብም" ሲሉ ብሩተር ደምድመዋል። የሩሲያ የውጭ ደህንነት መረጃ አገልግሎት የካቲት 17 ይፋ ባደረገው መረጃ፤ ዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሳይ በድብቅ የኒውክሌር መሳሪያዎችን ለዩክሬን የማስተላለፍ እቅድ እንዳላቸው ገልጿል። አክሎም የኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን በመጣስ ከተጠያቂነት እንደማያመልጡ አስረግጧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1c/3385798_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_8ce0589529c51ca56f5a2c4da0b5b9c2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሳይ ለዩክሬን የኒውክሌር መሣሪያ የማቅረብ ሴራ ድርድሩን ያደናቅፋል - ባለሙያ
14:10 28.02.2026 (የተሻሻለ: 14:14 28.02.2026) የዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሳይ ለዩክሬን የኒውክሌር መሣሪያ የማቅረብ ሴራ ድርድሩን ያደናቅፋል - ባለሙያ
"የብሪታንያ እና የፈረንሳይ መሪዎች በዚህ እርምጃ የተወሰኑ ጉዳዮችን፤ በዋናነት ደግሞ ወደ ሰላም ንግግሩ ሙሉ በሙሉ የሚመለሱበትን መንገድ እንደሚያቀኑ ያምናሉ" ሲሉ የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ እና ፖለቲካዊ ጥናት ተቋም ባለሙያ ቭላድሚር ብሩተር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ይሁን እንጂ ይህ እርምጃ በአውሮፓም ጭምር የሚያስከትለው መዘዝ ግድ እንደማይሰጣቸውና የንግግር ሂደቱን በእጅጉ እንደሚጎዳም ጠቁመዋል።
"ይህ እንቅስቃሴ የድርድሩ ሂደት ስኬታማ እንዲሆን ያደርጋል ተብሎ አይታሰብም" ሲሉ ብሩተር ደምድመዋል።
የሩሲያ የውጭ ደህንነት መረጃ አገልግሎት የካቲት 17 ይፋ ባደረገው መረጃ፤ ዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሳይ በድብቅ የኒውክሌር መሳሪያዎችን ለዩክሬን የማስተላለፍ እቅድ እንዳላቸው ገልጿል። አክሎም የኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን በመጣስ ከተጠያቂነት እንደማያመልጡ አስረግጧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X