በባሕሬን ፍንዳታዎች እንደተሰሙ የአካባቢው የፓርላማ አባል ለስፑትኒክ ገለፁ

ሰብስክራይብ

በባሕሬን ፍንዳታዎች እንደተሰሙ  የአካባቢው የፓርላማ አባል ለስፑትኒክ ገለፁ

ፍንዳታዎቹ የማስጠንቀቂያ ደውሎቹ ከተሠሙ ጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እንደተከሰቱ አብራርተዋል። ምንጩ እስካሁን የደረሰውን ጉዳት መጠን አልገለፁም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0