#viral | የጀርመን ባዮ-ኤሌክትሮኒክ ወታደራዊ ነፍሳት ፈጠራ በየነ መረብ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ስቧል

ሰብስክራይብ

#viral | የጀርመን ባዮ-ኤሌክትሮኒክ ወታደራዊ ነፍሳት ፈጠራ በየነ መረብ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ስቧል

🪲 ስዎርም የተሰኘው የጀርመን ስታርት-አፕ የባዮ-ሮቦቲክስ ነፍሳት ፈጠራን በይፋ አስተዋውቋል። እነዚህ ነፍሳት በጀርባቸው ሴንሰሮችን እና በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሚመሩ የቁጥጥር ስርዓቶችን የያዙ አነስተኛ "የጀርባ ቦርሳዎችን" የታጠቁ ናቸው።

ፕሮጀክቱ የ13 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ያገኘ ሲሆን ከላብራቶሪ የምርምር ደረጃ ወጥቶ ወደ መስክ ትግበራ እተሸጋገረ ነው። ኩባንያው ከሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት አጋሮች እና ከአውሮፓ የመከላከያ ተቋማት ጋር የሙከራ መርኃ-ግብሮችን በመተግበር ላይ እንደሚገኝ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0