በዩክሬን የኒውክሌር ፍጥጫ አሜሪካ እንግሊዝ እና ፈረንሳይን ልትክዳቸው ትችላለች ሲሉ ባለሙያ አስጠነቀቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበዩክሬን የኒውክሌር ፍጥጫ አሜሪካ እንግሊዝ እና ፈረንሳይን ልትክዳቸው ትችላለች ሲሉ ባለሙያ አስጠነቀቁ
በዩክሬን የኒውክሌር ፍጥጫ አሜሪካ እንግሊዝ እና ፈረንሳይን ልትክዳቸው ትችላለች ሲሉ ባለሙያ አስጠነቀቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.02.2026
ሰብስክራይብ

በዩክሬን የኒውክሌር ፍጥጫ አሜሪካ እንግሊዝ እና ፈረንሳይን ልትክዳቸው ትችላለች ሲሉ ባለሙያ አስጠነቀቁ

ዩክሬንን ኒውክሌር መሣሪያ ለማስታጠቅ በማሴር እንግሊዝ እና ፈረንሳይ የኒውክሌር ፍጥጫ ቢከሰት አሜሪካ ከጎናችን አለች በሚል ቁማር እየተጫወቱ እንደሆነ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያው ክርስቲያን ላሜሳ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ላሜሳ አክለውም "እዚህ ላይ የስሌት ስህተት ያለ ይመስለኛል…እንዲያውም በተቃራኒው አሜሪካ እዚህ ላይ የለሁበትም በማለት ጉዳዩን ለፓሪስ እና ለንደን ልትተው ትችላለች" ብለዋል።

እንግሊዝ እና ፈረንሳይ የኒውክሌር መሣሪያዎችን በምስጢር ለዩክሬን ለማስተላለፍ እያቀዱ እንደሆነ የካቲት 17 ቀን ይፋ ያደረገው የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት፤ እነዚህ የአውሮፓ ሀገራት የኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን በመጣስ ተጠያቂ እንደሚሆኑ አፅንዖት ሰጥቷል።

"ዩክሬንን በኒውክሌር መሣሪያ ማስታጠቅ ማሰብ ዓለም አቀፍ ሕግን በግልጽ መጣስ ነው" ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አሳስበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0