https://amh.sputniknews.africa
'ዓድዋ' ከዳር ድንበር ባለፈ የሀገርን ባሕል፣ ሐይማኖት እና እሴት ጠብቆ ለማቆየት የተከፈለ ውድ መስዕዋትነት ነው - ዕውቅ ፓን አፍሪካኒስት
'ዓድዋ' ከዳር ድንበር ባለፈ የሀገርን ባሕል፣ ሐይማኖት እና እሴት ጠብቆ ለማቆየት የተከፈለ ውድ መስዕዋትነት ነው - ዕውቅ ፓን አፍሪካኒስት
Sputnik አፍሪካ
'ዓድዋ' ከዳር ድንበር ባለፈ የሀገርን ባሕል፣ ሐይማኖት እና እሴት ጠብቆ ለማቆየት የተከፈለ ውድ መስዕዋትነት ነው - ዕውቅ ፓን አፍሪካኒስት ደስታ መጉዎ (ዶ/ር) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሌሎችን የሚመስል ነገ ለመገንባት መባከን... 27.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-27T19:05+0300
2026-02-27T19:05+0300
2026-02-27T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1b/3378600_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_64eb46a54f6a768594fe401b4434519b.jpg
'ዓድዋ' ከዳር ድንበር ባለፈ የሀገርን ባሕል፣ ሐይማኖት እና እሴት ጠብቆ ለማቆየት የተከፈለ ውድ መስዕዋትነት ነው - ዕውቅ ፓን አፍሪካኒስት ደስታ መጉዎ (ዶ/ር) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሌሎችን የሚመስል ነገ ለመገንባት መባከን የለብንም ሲሉም ተናግረዋል፡፡ "በአሁኑ ወቅት ሌሎችን ለመምሰል በመፈለግ በተወሰነ ደረጃ የማንነት ቀውስ ውስጥ ነን። አኅጉሪቱ ባለፉት ሁለት እና ሦስት መቶ ዓመታት በተፈጠሩ ባሕሎች እና ርዕዮተ ዓለሞች የተሠራች ሳትሆን የጥንታዊ ሥልጣኔ ባለቤት ናት። ያን ልንመረምረው ይገባል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'ዓድዋ' ከዳር ድንበር ባለፈ የሀገርን ባሕል፣ ሐይማኖት እና እሴት ጠብቆ ለማቆየት የተከፈለ ውድ መስዕዋትነት ነው - ዕውቅ ፓን አፍሪካኒስት
Sputnik አፍሪካ
'ዓድዋ' ከዳር ድንበር ባለፈ የሀገርን ባሕል፣ ሐይማኖት እና እሴት ጠብቆ ለማቆየት የተከፈለ ውድ መስዕዋትነት ነው - ዕውቅ ፓን አፍሪካኒስት
2026-02-27T19:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1b/3378600_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_a160c22a00a65147a10c2f9fec18fa53.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ዓድዋ' ከዳር ድንበር ባለፈ የሀገርን ባሕል፣ ሐይማኖት እና እሴት ጠብቆ ለማቆየት የተከፈለ ውድ መስዕዋትነት ነው - ዕውቅ ፓን አፍሪካኒስት
19:05 27.02.2026 (የተሻሻለ: 19:14 27.02.2026) 'ዓድዋ' ከዳር ድንበር ባለፈ የሀገርን ባሕል፣ ሐይማኖት እና እሴት ጠብቆ ለማቆየት የተከፈለ ውድ መስዕዋትነት ነው - ዕውቅ ፓን አፍሪካኒስት
ደስታ መጉዎ (ዶ/ር) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሌሎችን የሚመስል ነገ ለመገንባት መባከን የለብንም ሲሉም ተናግረዋል፡፡
"በአሁኑ ወቅት ሌሎችን ለመምሰል በመፈለግ በተወሰነ ደረጃ የማንነት ቀውስ ውስጥ ነን። አኅጉሪቱ ባለፉት ሁለት እና ሦስት መቶ ዓመታት በተፈጠሩ ባሕሎች እና ርዕዮተ ዓለሞች የተሠራች ሳትሆን የጥንታዊ ሥልጣኔ ባለቤት ናት። ያን ልንመረምረው ይገባል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X