በፈረንሳይ እና በእንግሊዝ ላይ የቀረቡት የኒውክሌር ክሶች እውነት ከሆኑ፤ ሕዝቦቻቸው 'ከባድ መዘዝ' ይጠብቃቸዋል - ጋዜጠኛ

ሰብስክራይብ

በፈረንሳይ እና በእንግሊዝ ላይ የቀረቡት የኒውክሌር ክሶች እውነት ከሆኑ፤ ሕዝቦቻቸው 'ከባድ መዘዝ' ይጠብቃቸዋል - ጋዜጠኛ

ለንደን እና ፓሪስ ለዩክሬን የኒውክሌር መሣሪያዎችን ለማቅረብ እያቀዱ እንደሆነ የገለጹት የሩሲያ ባለሥልጣናት፤ የምዕራባውያን ሀገራት ከእንዲህ ዓይነቱ ድርጊት እንዲቆጠቡ በጥብቅ አስጠንቅቀዋል።

"ዓለም በጣም ወሳኝ በሆነ ወቅት ላይ ቆሟል። ይህ በእርግጥ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው...እንግሊዝ እና ፈረንሳይ እ.ኤ.አ በ1945 የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ካበቃ በኋላ ያልታለፈን መስመር ሊሻገሩ ነው" ሲሉ በዚምባብዌ ትልቁ የሚዲያ ተቋም ዚምፔፐርስ የፖለቲካ እና የውጭ ጉዳይ አርታኢ ኩዳ ብዊቲቲ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0