'አልጄሪያ ቅኝ አገዛዝን በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል አድርጋ የመፈረጅ መብት አላት' - የሕግ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

'አልጄሪያ ቅኝ አገዛዝን በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል አድርጋ የመፈረጅ መብት አላት' - የሕግ ባለሙያ

የባለሙያው አስተያየት የአልጄሪያ ፓርላማ ኮሚሽን ቅኝ አገዛዝን በወንጀልነት ለመፈረጅ በረቂቅ የሕግ ሰነድ ላይ እየመከረ ባለበት ወቅት የመጣ ነው።

“አሁን ላይ ይህንን ማድረግ ከልክ ያለፈ ሳይሆን በታሪክ የተከሰተውን እና ለቀጣዩ ትውልድ ሊነገር ለሚገባው እውነት እውቅና መስጠት ነው” ያሉት ኢብራሂም ቡባካር፤ አልጄሪያ “መብቷ ነው” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት አጽንኦት ሰጥተዋል።

“ቅኝ አገዛዝን ንግዳቸው ላደርጉ አካላት ሰብዓዊ ገጽታ ለመስጠት መሞከሩን ማቆም አለብን። ምንም አይነት ሰብዓዊ ገጽታ የለውም።”

ኒጄራዊቷ የሲቪል ማኅበረሰብ ተሟጋች ማሪያ ሳሌይ ተነሳሽነቱን በበጎ ተቀብለዋል፡፡

“እኛ እንደ አፍሪካውያን፣ ፓን-አፍሪካውያን እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፤ ቅኝ አገዛዝ በሰብዓዊነት ላይ እንደተፈጸመ ወንጀል እንዲፈረጅ ለረጅም ጊዜ ስንጠይቅ ቆይተናል” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0