የዚምባብዌ መገበያያ የዋጋ ግሽበት በየካቲት ወር ወደ 3.8 በመቶ ዝቅ ማለቱ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዚምባብዌ መገበያያ የዋጋ ግሽበት በየካቲት ወር ወደ 3
የዚምባብዌ መገበያያ የዋጋ ግሽበት በየካቲት ወር ወደ 3 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.02.2026
ሰብስክራይብ

የዚምባብዌ መገበያያ የዋጋ ግሽበት በየካቲት ወር ወደ 3.8 በመቶ ዝቅ ማለቱ ተገለፀ

ይህ አኃዝ በሀገሪቱ ከ30 ዓመት በኋላ ዝቅተኛው ሲሆን በጥር ወር ተመዝግቦ ከነበረው 4.1 በመቶ መቀነሱን የዚምባብዌ ብሔራዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታውቋል።

በመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘገባ መሠረት፤ ለከፍተኛ የዋጋ ግሽበቱ መቀነስ ምክንያቶች፦

🟠 ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ ደንቦች፣

🟠 በበጀት መመራት፣

🟠 በብሔራዊው የዚግ ገንዘብ ላይ እምነት መሻሻሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0