https://amh.sputniknews.africa
የአር ቲ፣ ስፑትኒክ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ግሩፕ ሥራ ለሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ወሳኝ መሣሪያ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የአር ቲ፣ ስፑትኒክ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ግሩፕ ሥራ ለሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ወሳኝ መሣሪያ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የአር ቲ፣ ስፑትኒክ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ግሩፕ ሥራ ለሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ወሳኝ መሣሪያ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"ሩሲያ የራሷን የሚዲያ መድረኮች ማጠናከሯ በነባራዊ እውነታ ዙሪያ መረጃ ለመለዋወጥ እና አቋሞቿን ለሰፊው ተመልካች እንድታስተላልፍ... 27.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-27T15:04+0300
2026-02-27T15:04+0300
2026-02-27T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1b/3375977_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d92a12f8eda190796204486266b47ebb.jpg
የአር ቲ፣ ስፑትኒክ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ግሩፕ ሥራ ለሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ወሳኝ መሣሪያ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"ሩሲያ የራሷን የሚዲያ መድረኮች ማጠናከሯ በነባራዊ እውነታ ዙሪያ መረጃ ለመለዋወጥ እና አቋሞቿን ለሰፊው ተመልካች እንድታስተላልፍ ያስችላታል" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልፀዋል። ሩሲያ እሴቶቿን በሌሎች ሀገራት ላይ ለመጫን እየሞከረች እንዳልሆነ አፅንዖት በመስጠት፤ ስለ ሩሲያ እና የሩሲያ አኗኗር ዘይቤ ብቻ እንደምትናገር አክለዋል፡፡ በአዲሱ የውጭ ፖሊሲ አቅጣጫ መሠረት፤ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዋና ተልዕኮ ለሩሲያ ዜጎች እንዲሁም ለውጭ ሀገር ሰዎች ስለ ሩሲያ ሕይወት፣ ታሪክ እና ስኬቶች ትክክለኛ መረጃ መስጠት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአር ቲ፣ ስፑትኒክ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ግሩፕ ሥራ ለሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ወሳኝ መሣሪያ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የአር ቲ፣ ስፑትኒክ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ግሩፕ ሥራ ለሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ወሳኝ መሣሪያ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
2026-02-27T15:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1b/3375977_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b0ca28a9a5eb2e4c37c60b297e9d6173.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአር ቲ፣ ስፑትኒክ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ግሩፕ ሥራ ለሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ወሳኝ መሣሪያ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
15:04 27.02.2026 (የተሻሻለ: 15:24 27.02.2026) የአር ቲ፣ ስፑትኒክ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ግሩፕ ሥራ ለሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ወሳኝ መሣሪያ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
"ሩሲያ የራሷን የሚዲያ መድረኮች ማጠናከሯ በነባራዊ እውነታ ዙሪያ መረጃ ለመለዋወጥ እና አቋሞቿን ለሰፊው ተመልካች እንድታስተላልፍ ያስችላታል" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልፀዋል።
ሩሲያ እሴቶቿን በሌሎች ሀገራት ላይ ለመጫን እየሞከረች እንዳልሆነ አፅንዖት በመስጠት፤ ስለ ሩሲያ እና የሩሲያ አኗኗር ዘይቤ ብቻ እንደምትናገር አክለዋል፡፡
በአዲሱ የውጭ ፖሊሲ አቅጣጫ መሠረት፤ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዋና ተልዕኮ ለሩሲያ ዜጎች እንዲሁም ለውጭ ሀገር ሰዎች ስለ ሩሲያ ሕይወት፣ ታሪክ እና ስኬቶች ትክክለኛ መረጃ መስጠት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X