https://amh.sputniknews.africa
'ከጠረጴዛው ስር ዝም ብላችሁ ተቀመጡ' - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር እንዳይሳተፍ መደረጉን በተመለከተ
'ከጠረጴዛው ስር ዝም ብላችሁ ተቀመጡ' - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር እንዳይሳተፍ መደረጉን በተመለከተ
Sputnik አፍሪካ
'ከጠረጴዛው ስር ዝም ብላችሁ ተቀመጡ' - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር እንዳይሳተፍ መደረጉን በተመለከተ በዩክሬን ጉዳይ ላይ በሚደረጉ ድርድሮች የአውሮፓ ኅብረትን ማንም የጋበዘው የለም፤ አውሮፓውያንም... 26.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-26T19:31+0300
2026-02-26T19:31+0300
2026-02-26T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1a/3368770_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5a3a9a05ea0f3af32a8142089948c5e9.jpg
'ከጠረጴዛው ስር ዝም ብላችሁ ተቀመጡ' - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር እንዳይሳተፍ መደረጉን በተመለከተ በዩክሬን ጉዳይ ላይ በሚደረጉ ድርድሮች የአውሮፓ ኅብረትን ማንም የጋበዘው የለም፤ አውሮፓውያንም ሂደቱ ላይ የሚፈልጋቸው የለም ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።ዛካሮቫ የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ኮስታ ሩሲያ በድርድሩ አሸናፊ እንድትሆን መደረግ የለበትም ማለታቸውን በመጥቀስ ሲናገሩ፤ "ማንም አልጋበዛችሁም...ምክንያቱም ቀደም ሲል እዚያ ነበራችሁ፤ ስታታልሉ እና ስታጭበረብሩም እጅ ከፍንጅ ተይዛችኋል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'ከጠረጴዛው ስር ዝም ብላችሁ ተቀመጡ' - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር እንዳይሳተፍ መደረጉን በተመለከተ
Sputnik አፍሪካ
'ከጠረጴዛው ስር ዝም ብላችሁ ተቀመጡ' - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር እንዳይሳተፍ መደረጉን በተመለከተ
2026-02-26T19:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1a/3368770_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5b63e63e6f7fa9d99da9c79f2cad8eba.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ከጠረጴዛው ስር ዝም ብላችሁ ተቀመጡ' - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር እንዳይሳተፍ መደረጉን በተመለከተ
19:31 26.02.2026 (የተሻሻለ: 19:44 26.02.2026) 'ከጠረጴዛው ስር ዝም ብላችሁ ተቀመጡ' - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር እንዳይሳተፍ መደረጉን በተመለከተ
በዩክሬን ጉዳይ ላይ በሚደረጉ ድርድሮች የአውሮፓ ኅብረትን ማንም የጋበዘው የለም፤ አውሮፓውያንም ሂደቱ ላይ የሚፈልጋቸው የለም ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
ዛካሮቫ የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ኮስታ ሩሲያ በድርድሩ አሸናፊ እንድትሆን መደረግ የለበትም ማለታቸውን በመጥቀስ ሲናገሩ፤ "ማንም አልጋበዛችሁም...ምክንያቱም ቀደም ሲል እዚያ ነበራችሁ፤ ስታታልሉ እና ስታጭበረብሩም እጅ ከፍንጅ ተይዛችኋል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X