የኢትዮጵያን አትሌቲኪስ ከአበረታች ቅመሞች ለማፅዳት ያለመ ስምምነት ተፈረመ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያን አትሌቲኪስ ከአበረታች ቅመሞች ለማፅዳት ያለመ ስምምነት ተፈረመ
የኢትዮጵያን አትሌቲኪስ ከአበረታች ቅመሞች ለማፅዳት ያለመ ስምምነት ተፈረመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.02.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያን አትሌቲኪስ ከአበረታች ቅመሞች ለማፅዳት ያለመ ስምምነት ተፈረመ

የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አበረታች ቅመሞችን በጋራ ለመከላከልና በሀገር ውስጥ የናሙና ምርመራ ላብራቶሪ ለማቋቋም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል።

የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ስምምነቱ “የአበረታች ቅመም ወንጀሎችን ለመከላከል የናሙና ምርመራ ላብራቶሪ በሀገራችን መቋቋሙ ለሀገሪቱ ስፖርት ልማት ትልቅ ስኬት አለው” ብለዋል።

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በበኩላቸው፤ የመግባቢያ ስምምነቱ ጤናማና ንፁህ ስፖርትን ለማበረታታት እንዲሁም የሀገርን ደህንነት ለመጠበቅ ፋይዳው የላቀ መሆኑን ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያን አትሌቲኪስ ከአበረታች ቅመሞች ለማፅዳት ያለመ ስምምነት ተፈረመ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያን አትሌቲኪስ ከአበረታች ቅመሞች ለማፅዳት ያለመ ስምምነት ተፈረመ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያን አትሌቲኪስ ከአበረታች ቅመሞች ለማፅዳት ያለመ ስምምነት ተፈረመ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0