https://amh.sputniknews.africa/20260226/3365642.html
ሀገራት ለአፍ መፍቻ ቋንቋ ቅድሚያ የሚሰጥ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል - የኩባ አምባሳደር
ሀገራት ለአፍ መፍቻ ቋንቋ ቅድሚያ የሚሰጥ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል - የኩባ አምባሳደር
Sputnik አፍሪካ
ሀገራት ለአፍ መፍቻ ቋንቋ ቅድሚያ የሚሰጥ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል - የኩባ አምባሳደር ቋንቋ ለሀገር ልማት እና ሕዝብን ለማስተሳሰር ቁልፍ መሣሪያ መሆኑን በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን የኩባ አምባሳደር ሜይሊን ሱአሬዝ አልቫሬዝ ለስፑትኒክ... 26.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-26T16:23+0300
2026-02-26T16:23+0300
2026-02-26T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1a/3365488_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e3f5257d807c0e9ab3bb3700ba29e04f.jpg
ሀገራት ለአፍ መፍቻ ቋንቋ ቅድሚያ የሚሰጥ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል - የኩባ አምባሳደር ቋንቋ ለሀገር ልማት እና ሕዝብን ለማስተሳሰር ቁልፍ መሣሪያ መሆኑን በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን የኩባ አምባሳደር ሜይሊን ሱአሬዝ አልቫሬዝ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "የአፍ መፍቻ ቋንቋ ተጠብቆ ለቀጣዩ ትውልድ መሸጋገር አለበት። ለዚህም ቋንቋዎቹን በእያንዳንዱ ሀገር የትምህርት ሥርዓት ውስጥ ማካተት እና በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ማስተዋወቅ ይገባል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሀገራት ለአፍ መፍቻ ቋንቋ ቅድሚያ የሚሰጥ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል - የኩባ አምባሳደር
Sputnik አፍሪካ
ሀገራት ለአፍ መፍቻ ቋንቋ ቅድሚያ የሚሰጥ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል - የኩባ አምባሳደር
2026-02-26T16:23+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1a/3365488_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_4a1cd9a8df2ad7a2b31c89c5d2c95c53.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሀገራት ለአፍ መፍቻ ቋንቋ ቅድሚያ የሚሰጥ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል - የኩባ አምባሳደር
16:23 26.02.2026 (የተሻሻለ: 16:24 26.02.2026) ሀገራት ለአፍ መፍቻ ቋንቋ ቅድሚያ የሚሰጥ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል - የኩባ አምባሳደር
ቋንቋ ለሀገር ልማት እና ሕዝብን ለማስተሳሰር ቁልፍ መሣሪያ መሆኑን በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን የኩባ አምባሳደር ሜይሊን ሱአሬዝ አልቫሬዝ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"የአፍ መፍቻ ቋንቋ ተጠብቆ ለቀጣዩ ትውልድ መሸጋገር አለበት። ለዚህም ቋንቋዎቹን በእያንዳንዱ ሀገር የትምህርት ሥርዓት ውስጥ ማካተት እና በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ማስተዋወቅ ይገባል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X