https://amh.sputniknews.africa/20260226/3365417.html
ኢትዮጵያ የሁለት ሀገራት መፍትሄን ትደግፋለች - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ኢትዮጵያ የሁለት ሀገራት መፍትሄን ትደግፋለች - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የሁለት ሀገራት መፍትሄን ትደግፋለች - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ርዕሰ ብሔሩ ይህን ያሉት ረቡዕ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው፡፡ ኢትዮጵያ እስራኤላውያን እና ፍልስጤማውያን ጎን ለጎን በሰላም አብረው መኖር... 26.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-26T15:59+0300
2026-02-26T15:59+0300
2026-02-26T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1a/3365263_14:0:787:435_1920x0_80_0_0_2f10f4549e2f8f168fb993c67f5dabe8.jpg
ኢትዮጵያ የሁለት ሀገራት መፍትሄን ትደግፋለች - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ርዕሰ ብሔሩ ይህን ያሉት ረቡዕ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው፡፡ ኢትዮጵያ እስራኤላውያን እና ፍልስጤማውያን ጎን ለጎን በሰላም አብረው መኖር ለሚችሉበት የሁለት ሀገራት መፍትሄ የምትሰጠው ድጋፍ የቆየ እንደሆነ ከውይይቱ በኋላ በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት ጽሁፍ ገልጸዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/1a/3365263_110:0:690:435_1920x0_80_0_0_4fe76c592a6b9929f24cec7da7770f5f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የሁለት ሀገራት መፍትሄን ትደግፋለች - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
15:59 26.02.2026 (የተሻሻለ: 16:04 26.02.2026) ኢትዮጵያ የሁለት ሀገራት መፍትሄን ትደግፋለች - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ርዕሰ ብሔሩ ይህን ያሉት ረቡዕ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው፡፡
ኢትዮጵያ እስራኤላውያን እና ፍልስጤማውያን ጎን ለጎን በሰላም አብረው መኖር ለሚችሉበት የሁለት ሀገራት መፍትሄ የምትሰጠው ድጋፍ የቆየ እንደሆነ ከውይይቱ በኋላ በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት ጽሁፍ ገልጸዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X