የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰላም ምክር ቤት የሚኖረውን ተሳትፎ ገና እያረቀቀ ነው - ክሬምሊን
14:22 26.02.2026 (የተሻሻለ: 14:24 26.02.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰላም ምክር ቤት የሚኖረውን ተሳትፎ ገና እያረቀቀ ነው - ክሬምሊን
ሩሲያ ለሞስኮ ቅርበት ያላቸውንም ጨምሮ በርካታ ሀገራት በምክር ቤቱ ዙሪያ የሰጡትን አሻሚ ምላሽ እየተከታተለች መሆኑን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።
ኩባን በተመለከተ ከፔስኮቭ የተሰጡ ዋና ዋና መግለጫዎች፦
◻ ሞስኮ በኩባ ዙሪያ ያለው ሁኔታ እየተባባሰ በመሆኑ ሁሉም ወገኖች በመቆጠብ ከቀስቃሽ ድርጊቶች መራቃቸው አስፈላጊ ነው ብላ ታምናለች፡፡
◻ በኩባ የባሕር ዳርቻ የአሜሪካን ባንዲራ በሚያውለበልብ ጀልባ ዙሪያ የተከሰተውን ክስተት በተመለከተ፤ የኩባ የድንበር ጠባቂዎች "ማድረግ ያለባቸውን አድርገዋል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X