- Sputnik አፍሪካ, 1920
Continental Drift
በአፍሪካ ቅርፅ እየቀየሩ ያሉትን እንደዚሁም የደቡባዊውን ዓለም ክፍል ሚና በአዲስ መልክ እየገለጹ ያሉትን ስር ነቀል ለውጦች የሚቃኝ ፕሮግራም ነው። ትዕይንቱ ፖሊሲዎች፣ ገበያዎች እና ፈጠራዎች ከዕለት ተዕለት ሕይወት ጋር እንዴት እንደሚገናኙ በመመርመር በእውነታ ላይ የተመሰረቱ ግንዛቤዎችን እና ትክክለኛ የአፍሪካ አመለካከቶችን ያቀርባል።

የሳህል ወጣቶች፣ ፋይናንስ እና ቱሪዝም፡- የአፍሪካ ዕድገት በሂደት ላይ

የሳህል ወጣቶች፣ ፋይናንስ እና ቱሪዝም፡- የአፍሪካ ዕድገት በሂደት ላይ
ሰብስክራይብ
አፍሪካ ትልቅ ወጣት ህዝብን ይዛለች፤ ነገር ግን ይህ የዴሞግራፊ ዕድል ወደ እውነተኛ የኢኮኖሚ ውጤት እንዲቀየር የፋይናንስ ተደራሽነት እና ተቋማዊ ማሻሻያዎች ወሳኝ ናቸው።
"የውስጥ ሀብታችንን የምንጠቀምበት መንገድ ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ጋር ያለንን ጥገኝነት ለመቀነስ ይረዳናል። ማናቸውም ሀገር ያለ ዓለም አቀፍ ተቋማት ድጋፍ ብቻውን ኢኮኖሚውን ማሳደግ ይችላል ማለቴ አይደለም፤ ድጋፋቸው ያስፈልገናል። ነገር ግን ማድረግ ያለብን ጥገኝነታችንን መቀነስ ነው። የውጭ ተቋማትን አስተዋጽኦ ለመቀነስ ማዕድናችንን ማቀነባበር አለብን። ለምሳሌ በማሊ ከወርቅ ብቻ ብዙ ወጣቶችን ስራ ማስያዝ እና ዓላማዎቻችንን ማሳካት እንችላለን።" — ሲሉ ዣን ፑዲዩጎ፣ የቪዥን ፈንድ ማሊ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የመንግስት የወጣቶች ልማት እና ድህነት ቅነሳ አማካሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በሳህል ቀጣና በተለይም የማሊ ወጣቶች የኢኮኖሚ ማካተት እና በኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ መስፋፋት ዙሪያ የሚደረጉ ወሳኝ ውይይቶችን እንቃኛለን። ለዚህም የቪዥን ፈንድ ማሊ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የመንግስት አማካሪ ዣን ፑዲዩጎ እንዲሁም የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚዎች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት ዮናስ ፍቅሩ ጋር ቆይታ አድርገናል።

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple PodcastsDeezerSpotifyAfripodsPodcast AddictPocket CastsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0