ፈረንሳይ እና እንግሊዝ በዩክሬን የሚሠሩት 'የተሳሳተ ስሌት' ላላሰቡት መዘዝ ይዳርጋቸዋል - አርጀንቲናዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ፈረንሳይ እና እንግሊዝ በዩክሬን የሚሠሩት 'የተሳሳተ ስሌት' ላላሰቡት መዘዝ ይዳርጋቸዋል - አርጀንቲናዊ ባለሙያ

ዩክሬንን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ለአራት ዓመታት “ኔቶ ሩሲያ ላይ ካካሄደው የተልዕኮ ጦርነት” በኋላ፤ ሞስኮን በጦር ሜዳ ማሸነፍ እንደማይቻል ለመቀበል ያልፈለጉ አውሮፓውያን ግጭቱን ይበልጥ ለማባባስ እየፈለጉ ነው ሲሉ ተንታኙ ክሪስቲያን ላሜሳ ለስፑትኒክ ገልጸዋል።

“የኪዬቩ ከቁጥጥር ውጪ የወጣ እና ሽብርተኛ ሥርዓት እንዲህ ዓይነቱን መሣሪያ በሩሲያ ላይ ለመጠቀም ወደኋላ አይልም። እኔ የማምነው ግን ለዚህ የሚሰጠው አጸፋ በዩክሬን ግዛት ላይ ሳይሆን መሣሪያውን ወዳቀረቡት እና ስፖንሰር ወዳደረጉት አካላት ነው የሚሆነው።”

የተንታኙ አስተያየት የመጣው የሩሲያ የደህነነት ተቋም፤ እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ዩክሬንን በኒውክሌር መሣሪያ ለማስታጠቅ ማቀዳቸውን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0