ለመጥፋት የተቃረቡ ቋንቋዎችን ለመታደግ በትብብር መሥራት ያስፈልጋል - በኢትዮጵያ የባንግላዲሽ አምባሳደር

ሰብስክራይብ

ለመጥፋት የተቃረቡ ቋንቋዎችን ለመታደግ በትብብር መሥራት ያስፈልጋል - በኢትዮጵያ የባንግላዲሽ አምባሳደር

ተናጋሪያቸው እየተመናመነ የመጡ ቋንቋዎች የሚያንሰራሩበትን ብልሃት በመፈለግ ረገድ፤ እንደ የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ካሉ ተቋማት ብዙ እንደሚጠበቅ ስዋት ናኢም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"እነዚህ ተቋማት የትኞቹ ቋንቋዎች እየጠፉ እንደሆነ ለመለየት እና ለመታደግ ከሀገራት እና የውስጥ ተቋማት ጋር ቡድን ሊመሰርቱ ይችላሉ። ይህም ቋንቋዎቹ ወደ ቀድሞ ይዞታቸው እንዲመለሱ ቁልፍ ጉዳይ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0