https://amh.sputniknews.africa
ሞዛምቢክ አየር መንገዷን ለመታደግ የኢትዮጵያን ሙያዊ ድጋፍ መፈለጓ ተገለፀ
ሞዛምቢክ አየር መንገዷን ለመታደግ የኢትዮጵያን ሙያዊ ድጋፍ መፈለጓ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ሞዛምቢክ አየር መንገዷን ለመታደግ የኢትዮጵያን ሙያዊ ድጋፍ መፈለጓ ተገለፀ የሞዛምቢክ ብሔራዊ አየር መንገድ እያጋጠመው ያለውን ከፍተኛ ኪሳራ እና የአሠራር ችግር ለመቅረፍ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ልምድና እገዛ ለመጠየቅ መወሰኑ ተገልጿል።... 25.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-25T19:48+0300
2026-02-25T19:48+0300
2026-02-25T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/19/3360548_0:656:1080:1264_1920x0_80_0_0_e582f3b8e7621ef94fe890ac6b9c2432.jpg
ሞዛምቢክ አየር መንገዷን ለመታደግ የኢትዮጵያን ሙያዊ ድጋፍ መፈለጓ ተገለፀ የሞዛምቢክ ብሔራዊ አየር መንገድ እያጋጠመው ያለውን ከፍተኛ ኪሳራ እና የአሠራር ችግር ለመቅረፍ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ልምድና እገዛ ለመጠየቅ መወሰኑ ተገልጿል። የአጋርነት ጥያቄው ሞዛምቢክ አብራሪዎቿን በኢትዮጵያ አየር መንገድ የልህቀት ማዕከል ለማሠልጠን ያላትን ፍላጎት እና ከከፍተኛ ዕዳ እና ኪሳራ ለመውጣት የአሠራር ተሞክሮ መቅሰምን ያካተተ መሆኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። "ኢትዮጵያ በአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ አላት፤ እኛ ደግሞ የራሳችንን አየር መንገድ የማነቃቃት ህልም አለን። ካለ ምንም ተነስተው እዚህ ደረጃ ላይ በመድረሳቸው ከእነሱ በላይ የምንማርበት የተሻለ ቦታ የለም" ሲሉ በኢትዮጵያ የሞዛምቢክ አምባሳደር ኑኖ ቶማስ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሞዛምቢክ አየር መንገዷን ለመታደግ የኢትዮጵያን ሙያዊ ድጋፍ መፈለጓ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ሞዛምቢክ አየር መንገዷን ለመታደግ የኢትዮጵያን ሙያዊ ድጋፍ መፈለጓ ተገለፀ
2026-02-25T19:48+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/19/3360548_0:555:1080:1365_1920x0_80_0_0_0ba6c84cdd1ed8f2399299e74752f799.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞዛምቢክ አየር መንገዷን ለመታደግ የኢትዮጵያን ሙያዊ ድጋፍ መፈለጓ ተገለፀ
19:48 25.02.2026 (የተሻሻለ: 19:54 25.02.2026) ሞዛምቢክ አየር መንገዷን ለመታደግ የኢትዮጵያን ሙያዊ ድጋፍ መፈለጓ ተገለፀ
የሞዛምቢክ ብሔራዊ አየር መንገድ እያጋጠመው ያለውን ከፍተኛ ኪሳራ እና የአሠራር ችግር ለመቅረፍ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ልምድና እገዛ ለመጠየቅ መወሰኑ ተገልጿል።
የአጋርነት ጥያቄው ሞዛምቢክ አብራሪዎቿን በኢትዮጵያ አየር መንገድ የልህቀት ማዕከል ለማሠልጠን ያላትን ፍላጎት እና ከከፍተኛ ዕዳ እና ኪሳራ ለመውጣት የአሠራር ተሞክሮ መቅሰምን ያካተተ መሆኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።
"ኢትዮጵያ በአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ አላት፤ እኛ ደግሞ የራሳችንን አየር መንገድ የማነቃቃት ህልም አለን። ካለ ምንም ተነስተው እዚህ ደረጃ ላይ በመድረሳቸው ከእነሱ በላይ የምንማርበት የተሻለ ቦታ የለም" ሲሉ በኢትዮጵያ የሞዛምቢክ አምባሳደር ኑኖ ቶማስ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X