https://amh.sputniknews.africa
በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር በጣም አስፈላጊ ነው - በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካይ
በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር በጣም አስፈላጊ ነው - በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካይ
Sputnik አፍሪካ
በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር በጣም አስፈላጊ ነው - በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካይ ሪታ ቢሶኖውት (ዶ/ር)፤ የአፍ መፍቻ ቋንቋን ማሳደግ እና የብዝሃ ቋንቋ ተናጋሪነትን ማበረታታት እንደሚያስፈልግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ቋንቋ ውስጥ ማንነታችን፣... 25.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-25T19:29+0300
2026-02-25T19:29+0300
2026-02-25T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/19/3360039_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f4a8dbb79a19b6a78d38a661fae9d3b1.jpg
በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር በጣም አስፈላጊ ነው - በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካይ ሪታ ቢሶኖውት (ዶ/ር)፤ የአፍ መፍቻ ቋንቋን ማሳደግ እና የብዝሃ ቋንቋ ተናጋሪነትን ማበረታታት እንደሚያስፈልግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ቋንቋ ውስጥ ማንነታችን፣ የእሴታችን ጥበብ፣ ታሪካችን እና ሕልማችን አለ። በአፍ መፍቻ ቋንቋችን በሌላ ቋንቋ ልናደርገው በማንችለው መንገድ ነው የምንግባባው። ስለዚህ ዩኔስኮ የአፍ መፍቻ ቋንቋ እና የብዝሃ ቋንቋ ተናጋሪነትን ያበረታታል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር በጣም አስፈላጊ ነው - በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካይ
Sputnik አፍሪካ
በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር በጣም አስፈላጊ ነው - በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካይ
2026-02-25T19:29+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/19/3360039_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6351e5ec08c92c4f500c26ee146cc36f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር በጣም አስፈላጊ ነው - በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካይ
19:29 25.02.2026 (የተሻሻለ: 19:34 25.02.2026) በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር በጣም አስፈላጊ ነው - በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካይ
ሪታ ቢሶኖውት (ዶ/ር)፤ የአፍ መፍቻ ቋንቋን ማሳደግ እና የብዝሃ ቋንቋ ተናጋሪነትን ማበረታታት እንደሚያስፈልግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ቋንቋ ውስጥ ማንነታችን፣ የእሴታችን ጥበብ፣ ታሪካችን እና ሕልማችን አለ። በአፍ መፍቻ ቋንቋችን በሌላ ቋንቋ ልናደርገው በማንችለው መንገድ ነው የምንግባባው። ስለዚህ ዩኔስኮ የአፍ መፍቻ ቋንቋ እና የብዝሃ ቋንቋ ተናጋሪነትን ያበረታታል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X