ዩክሬንን በኒውክሌር የማስታጠቅ ሴራ ከፈረንሳይ እና እንግሊዝ ሩሲያን የመደምሰስ ያልተሳካ ሙከራ የመነጨ ነው - የቀድሞ የሲአይኤ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ዩክሬንን በኒውክሌር የማስታጠቅ ሴራ ከፈረንሳይ እና እንግሊዝ ሩሲያን የመደምሰስ ያልተሳካ ሙከራ የመነጨ ነው - የቀድሞ የሲአይኤ ተንታኝ

በቀድሞው የአሜሪካ ጦር ሌተናል ኮሎኔል ዳንኤል ዴቪስ "ፈረንሳይ እና ብሪታንያ በእርግጥ ‘ለቆሻሻ (ደርቲ) ቦምብ' የሚሆን የኒውክሌር ግብዓት ለዩክሬን ይሰጣሉ ብለው ያስባሉ?" የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው የቀድሞው የሲአይኤ ተንታኝ ላሪ ጆንሰን፤ "አዎ፣ አምናለሁ" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

ጆንሰን ሲያብራሩም "ሁኔታው እየሰፋ ነው። የማክሮን እና የስታርመርን ተስፋ መቁረጥ ስናይ ይህንን በቀላሉ ሊያደርጉት እንደሚችሉ እረዳለሁ" ብለዋል።

እንደ ተንታኙ ገለጻ፤ ምዕራባውያን ጦር ሰባቂዎች ነገሮችን "በምክንያታዊነት፣ በአስተውሎት እያሰቡ አይደለም።"

"እነሱ ከጦርነቱ ለመውጣት የሚያስችል አማራጭ መንገድ እየፈለጉ አይደለም፤ ይልቁንም ሩሲያን ለመደምሰስ እና ለማፍረስ ነው የሚፈልጉት" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0