ዚምባብዌ ብሔራዊ ጥቅምን መሠረት በማድረግ ባልተቀነባበሩ ማዕድናት እና የሊቲየም ክምችት ወጪ ንግድ ላይ እገዳ ጣለች

ሰብስክራይብ

ዚምባብዌ ብሔራዊ ጥቅምን መሠረት በማድረግ ባልተቀነባበሩ ማዕድናት እና የሊቲየም ክምችት ወጪ ንግድ ላይ እገዳ ጣለች

ወዲያውኑ ተግባራዊ የሚሆነው ይህ እገዳ በአሁኑ ወቅት በመጓጓዝ ላይ ያሉ ሁሉንም ማዕድናት የሚመለከት ሲሆን እስከ ቀጣይ ማስታወቂያ ድረስ ፀንቶ እንደሚቆይ የማዕድን ሚኒስትሩ ፖላይት ካምባሙራ አስታውቀዋል።

መንግሥት ከማዕድን ኢንዱስትሪው ሙሉ ትብብር እንደሚጠብቅም ገልጽዋል።

በተጨማሪም "በዚምባብዌ የማዕድን ሀብት ወጪ ንግድ ላይ እሴት ለመጨመር እንዲሁም ተገዢነት እና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ" ቁርጠኛ መሆኑን አመልክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0