የኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለፉት 10 ዓመታት ለ80 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ

ሰብስክራይብ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለፉት 10 ዓመታት ለ80 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ

ፓርኮቹ ምርቶችን ከማምረት እና ለዓለም አቀፍ ገበያ ከማቅረብ ባለፈ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት እና ለዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር ሀገሪቱን እየጠቀሙ እንደሆነ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፍስሃ ይታገሱ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት ከ200 በላይ ባለሀብቶች በፓርኮቹ ውስጥ መሠማራታቸውንና ባለፈው በጀት ዓመት ብቻ ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኝቱን ጨምረው ገልጸዋል።

በተጨማሪም ከፓርኮችና ከልዩ ኢኮኖሚ ቀጣናዎች ለውጭ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች 124 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል።

ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የተገኘ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0